#120_ቀን
#120_ቀን
#አንድ_ጀምበር
#በፋሚሊ_ቢዝነስ ለተደራጁና የወረዳው ነዋሪዎች የእንቁላል ጣይ የቄብ ዶሮ እና የዶሮ ኬጂ ስርጭት ተደረገ።
አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 29 ቀን 2018 ዓ.ም
የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ "በአንድ ጀምበር 1,000 የሥራ እድል" በሚል መሪ ቃል በተዘጋጀው ንቅናቄ በፋሚሊ ቢዝነስ ለተደራጁ ነዋሪዎች የእንቁላል ጣይ የቄብ ዶሮ እና የኬጂ ስርጭት ማድረጉን የክፍለ ከተማው አርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ጽ/ቤት ኃላፊ ወ/ሮ ደመቁ ንጉስ ገልፀዋል፡፡
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments