ለምርት ማነስና መጨመር የመኖ አቅርቦት ወሳኝ ነው፡፡
ለምርት ማነስና መጨመር የመኖ አቅርቦት ወሳኝ ነው፡፡
አዲስ አበባ፤ ህዳር 1 ቀን 2018 ዓ.ም
ኮሚሽኑ በቀጣ ሁለት ወራት የስራ እድል ፈጠራ ንቅናቄ ስራዎች የጸጋ ልዬታ እና የሌማት ትሩፋት አፈጻጸም ሪፖርት ከክፍለከተማ ጽ/ቤት ኃላፊዎች ጋር ገመገመ፡፡
የከተማ ግብርናን ምርትና ምርታማነትን ከማሳደግ አንጻር እንቁላል ምርት፣ስጋ ምርት የወተት ምርት እና አትክልት ልማት አንዲያድግ ከፍተኛ ስራ እየተሰራ እንደሆነ በውይይቱ ተነስቷል፡፡
ለምርት ማነስና መጨመር የመኖ አቅርቦት ወሳኝ ነው (ዋና ኮሚሽነር ባዩ ሽጉጤ)፡፡አያይዘውም 344,000 ወተት በሊትር እና3,000,000 እንቁላል ድረስ በቀን አዲስ አበባ ላይ ይመረታል ብለዋል፡፡
በሁሉም ክፍለከተማ የሌማት ትሩፋት ስራውን በትኩረት እሰሩ መሆኑ፣ክፍለከተሞች ግብአት አቅርቦት ችግርን ለመፍታት ጥረት መደረጉ፣የገበያ ማረጋጋት ስራ በስፋት መሰራቱ እና ብዙ ክፍለከተሞች የክላስተር ስራ መጀመራቸው በጥንካሬ የታዩ ጉዳዮች ናቸው፡፡
አዲስ ቤተሰብ ፍጆታናአዲስ ስራ እድል በስም ዝርዝር አለመላኩ፣የተገኘው ሀብት በአግባቡና በወቅቱ ስራ ላይ አለማዋል የመሳሰሉት በክፍተት የታዩ ጉዳዮች ነበሩ፡፡
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments