ተቋማት የግዥ አፈጻጸማቸው የተሻለ እንዲሆን የሰለጠነ የሰው ኃይል ማዘጋጀት ወሳኝ ነው፡፡
ተቋማት የግዥ አፈጻጸማቸው የተሻለ እንዲሆን የሰለጠነ የሰው ኃይል ማዘጋጀት ወሳኝ ነው፡፡
አዲስ አበባ፤ ህዳር 2 ቀን 2018 ዓ.ም
የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን ለተቋሙ ባለሙዎች በመንግስት ግዥ አፈጻጸም ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ፡፡
የስልጠናው አላማ በመንግስት ግዥ አፈጻጸም ዙሪያ ውይይት በማካሄድ የግዥ መርሆችን፣ማእቀፎችን የተከተለ ቀልጣፋና ውጤታማ የግዥ አፈጻጸም ስርዓት እንዲኖር ለማስቻል ነው የሚለውን ሀሳብ አቶ ጌታሁን አበበ (የጽ/ቤት ኃላፊ)በመግቢያ ንግግራቸው አንስተዋል ፡፡
ግዥ በአንድ ወጥ ስርዓት ለመምራት፣ፍትሀዊነትና ግልጸኝነት ማስፋፋት አድሎን ማስወገድ እና የኢኮኖሚ እድገትን ማበረታታት እንዲኖር የመንግስት ግዥን በህግ መምራት አስፈላጊ ነው ያሉት በፋይናንስ ቢሮ የስልጠና ባለሙያ የሆኑት አቶ ደሴ ናቸው፡፡
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments