በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 የዶ...

image description
- In አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን    0

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 የዶሮና  ኬጅ  ስርጭት ተካሄደ

አዲስ አበባ፤ ህዳር 3 ቀን 2018 ዓ.ም

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ለቡ  አካባቢ አርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ጽ/ቤት የ4ተኛ  ዙር የ120 ቀን የሌማት  ትሩፋት ንቅናቄን ምክንያት በማድረግ  የዶሮና  ኬጅ  ስርጭት ተካሄደ።

የክፍለ ከተማው   አርሶ አደርና  ከተማ  ግብርና  ፅ/ቤት  ኃላፊ  አቶ   ሙላቱ   ቡሉላ   በትኩረት   ከሚሰራቸው  ተግባራት መካከል  አንዱ  በዝቅተኛ  የኑሮ  ደረጃ  የሚገኙ  የህብረተሰብ  ክፍሎችን  ድጋፍ  በማድረግ  እራሳቸውን  ችለው  ለሌሎች  እንዲተርፉ  ማስቻል ነው፡፡ለዚህም የሌማት ትሩፋት  ንቅናቄው  የገበያ ማረጋጋት  ላይና ለዜጎች የገቢ ምንጭነት  በመሆን  ድርሻዉ  የጎላ  መሆኑን  ገልፀዋል።


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments