ቴክኖሎጅን  በትክክል ከተጠቀምንበት  የሰውን ል...

image description
- In አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን    0

ቴክኖሎጅን  በትክክል ከተጠቀምንበት  የሰውን ልጅ  ህይዎት  ያቀላል፡፡

ቴክኖሎጅን  በትክክል ከተጠቀምንበት  የሰውን ልጅ  ህይዎት  ያቀላል፡፡ 

አዲስ አበባ፤ ህዳር 8 ቀን 2018 ዓ.ም

የቴክኖሎጅ ጥቅምና ጉዳት  በሚል  ርዕስ  በወርቃማዋ ሰኞ   መድረክ ላይ ቀርቦ  ውይይት ተደርጎበታል፡፡

ቴክኖሎጅ  የሰው ልጅ ህይዎትን  ያቀላል፣ስዓት ይቆጥባል፣የፈጠራ ችሎታን  ያበረታታል፣መረጃን በቀላሉ  ተደራሽ ያደርጋል  በእጸዋት  ሀብት ልማት ዳይሬክቶሬት   የሰብል ባለሙያ አቶ ተስፋየ ኪዳነ ማርያም በሰነዱ ላይ አንስተዋል፡፡

አያይዘውም  ቴክኖሎጅ ጥቅም እንዳለው ሁሉ ጉዳትም አለው፡፡ ስለሆነም የሰው ልጆችን ጥገና ያደርጋል፣የስራ መደጋገምን ያስከትላል፣ለወንጀል መከሰት አስተዋጽኦ ያበረክታል፣የልጆችን ትኩረት ይከፋፍላል እና በአካል መገናኘትን ቀንሳል ተብሏል፡፡


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments