የግብርና ምርትና ምርታማነት በሁሉም የጋራ ጥረት...

image description
- In የከተማ ግብርና ልማት ዘርፍ    0

የግብርና ምርትና ምርታማነት በሁሉም የጋራ ጥረት።

የግብርና ምርትና ምርታማነት በሁሉም የጋራ ጥረት።


አዲስ አበባ፤ ህዳር 16 ቀን 2018 ዓ.ም


የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን ከግብርና ሚንስቴር፣ ከሚዲያ ተቋማት፣ ከቅንጅታዊ ተቋማት፣ ከሲቪክ ማህበራት፣ ከNGOs፣ ከተጠቃሚዎች ተወክለው ከመጡ አካላት እና ከኮሚሽኑ የሚመለከታቸው አመራሮችና ባለሙያዎች ጋር በከተማ ግብርና ተግባርና ኃላፊነት እና እና በተሰሩ ሰው ተኮር ሥራዎችና ውጤቶች ላይ የፖናል ውይይት አድርጓል።


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments