ግብርና ከተፈጥሮ የተነጠለችውን አዲስ አበባ ከተ...

image description
- In አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን    0

ግብርና ከተፈጥሮ የተነጠለችውን አዲስ አበባ ከተፈጥሮ ጋር እያስተሳሰረ ይገኛል።

ግብርና ከተፈጥሮ የተነጠለችውን አዲስ አበባ ከተፈጥሮ ጋር እያስተሳሰረ ይገኛል።


አዲስ አበባ፤ ህዳር 16 ቀን 2018 ዓ.ም


የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን ከግብርና ሚንስቴር፣ ከሚዲያ ተቋማት፣ ከቅንጅታዊ ተቋማት፣ ከሲቪክ ማህበራት፣ ከNGOs፣ ከተጠቃሚዎች ተወክለው ከመጡ አካላት እና ከኮሚሽኑ የሚመለከታቸው አመራሮችና ባለሙያዎች ጋር በከተማ ግብርና ተግባርና ኃላፊነት እና እና በተሰሩ ሰው ተኮር ሥራዎችና ውጤቶች ላይ የፖናል ውይይት አድርጓል።

በውይይቱ ላይ ተሳታፊ የነበሩት አካላት በመድረኩ ደስተኛ መሆናቸውን፣ እስካሁን ያላወቋቸውን ጉዳዮች መረጃ ማግኘታቸውን፣ ከተማ ግብርና ሰው ተኮር የሆኑ ሥራዎችን እየሰራ መሆኑን አንስተዋል።
አያይዘውም አብረን ብንሰራባቸው መልካም ነው ያሉትን ጉዳዮች ጠቁመዋል።


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments