አርሶ አደሮች ፍትሐዊ ተጠቃሚነታቸው መረጋገጥ አለበት።
አርሶ አደሮች ፍትሐዊ ተጠቃሚነታቸው መረጋገጥ አለበት።
አዲስ አበባ፤ ህዳር 16 ቀን 2018 ዓ.ም
የአርሶ አደር ማቋቋምና ልማት ዘርፍ ከዘርፉ የክፍለ ከተማ እና የወረዳ ቡድን መሪዎች ጋር የጥቅምት ወር እና የባለፉት አራት ወራት ሥራዎችን ገምግሟል።
ባለሙያዎቹ የአርሶ አደሮችን ፍትሐዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ከማዕከል እስከ ወረዳ ያለው አመራርና ባለሙያ በመናበብ መስራት የሚገባቸው መሆኑን ከንስተዋል።
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments