የአርሶ አደር ማቋቋምና ልማት  ዳይሬክቶሬ   ከ...

image description
- In አርሶ አደር ልማትና መልሶ ማቋቋም ዘርፍ    0

የአርሶ አደር ማቋቋምና ልማት  ዳይሬክቶሬ   ከክፍለከተሞች እና ወረዳዎች  የአርሶ አደር ማቋቋም ልማት  የ2018 በጀት ዓመት የጥቅምት ወር እቅድ  አፈፃፀም  ሪፖርት ገመገመ፡፡

አዲስ አበባ፤ ህዳር 17 ቀን  2018 ዓ.ም


የአርሶ አደር ማቋቋምና ልማት  ዳይሬክቶሬ   ከክፍለከተሞች እና ወረዳዎች  የአርሶ አደር ማቋቋም ልማት  የ2018 በጀት ዓመት የጥቅምት ወር እቅድ  አፈፃፀም  ሪፖርት ገመገመ፡፡

በልማት ምክንያት ከይዞታቸው የተነሱ አርሶ አደሮችን መልሶ በማቋቋም እና በቀጣይም የከተማው ልማት አካታችነቱን ጠብቆ  አርሶ አደሩም አብሮ እንዲለማ ማድረግ፣በልማት ምከንያት ይዞታቸውን ለለቀቁና ለሚለቁ አርሶ አደሮችና የአርሶ አደር ቤተሰቦች ከይዞታቸው በመልቀቃቸው የሚፈጠረውን የኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ተጽእኖ በመቀነስ የፍትሀዊ ተጠቃሚነት ማረጋገጥ፣ የልማት ተነሽ አርሶ አደሮች  ፤የማደራጀት፤ የማስልጠን ፤የፋይንነስ ድጋፍ መሰጠት ፤ምርት እና ምርታመነትታቸዉን እንዲያሰደጉ ክትትል እና ድጋፍ ማድረግ ላይ ትኩረቱን አድርጎ እየሰራ  እንደደሆነ  በውይይቱ ተነስቷል፡፡

የልማት ተነሺ አርሶ አደሮች መረጃ አያያዝ በዘመናዊ መልኩ ለማደራጀት የተዘጋጀ የመረጃ ሶፊት ዌር የመረጃ ማስገባት አጠናክሮ መቀጠል፣ልማት ተነሺ አርሶ አደርና የአርሶ አደር ልጆች ለማቋቋሚያ የተበጀተው በጀት ከፋይናንስ ቢሮ ወደ ስኬት ባንክ ፋሳስ እንዲደረግ ክትትል ማድረግ፣ወደ ኢንቨስትመንት ለመግባት በሂደት ላይ ያሉት በመከታተል ወደ ልማቱ እንዲገቡ ማድረግ እና ወደ ኢንቨስትመንት የገቡትን አርሶ አደሮች ክትትል ማድረግና ዳግም ምዝገባና ልየታ እንዲፀድቅ ማድረግ ስራ እየተሰራ እንደሆነ  ገልጸዋል፡፡


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments