የእንስሳት ሀብት  እና  የእጸዋት  ሀብት  ልማ...

image description
- In የከተማ ግብርና ልማት ዘርፍ    0

የእንስሳት ሀብት  እና  የእጸዋት  ሀብት  ልማት  ዳይሬክቶሬት

አዲስ አበባ፤ ህዳር 19 ቀን 2018 ዓ.ም

የእንስሳት ሀብት  እና  የእጸዋት  ሀብት  ልማት  ዳይሬክቶሬት  FSRT  ከተባለ  ሀገር በቀል ፕሮጀክት ጋር በመቀናጀት ለተመረጡ   ነባር  ተጠቃሚ  አርሶ   አደሮች  በዶሮ፣በአሳ፣በወተት፣በማድለብ፣በንብ እርባታ እና  በአትክልትና በፍራፍሬ  እና  በእንጉዳይ  ምርት አጠቃላይ  የግንዛቤ  ማስጨበጫ  ስልጠና  እየተሰጠ ነው፡፡

 ፕሮጀክቱ  ቀጣይ  አርሶ አደሮቹ  በተሰማሩበት  ዘርፍ  የአቅም   ግንባታ ስልጠናዎችንና  ግብአት  አቅርቦት ድጋፍ እንደሚያደርግና  አሁን  ከሚያመርቱት    በበለጠ  ምርታቸውን እንዲጨምሩ  እንደሚደርግ   ተብራርቷል፡፡


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments