ወቅቱን የጠበቀ የሥራ ግምገማ የምንፈልገውን ውጤ...

image description
- In አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን    0

ወቅቱን የጠበቀ የሥራ ግምገማ የምንፈልገውን ውጤት ለማምጣት ወሳኝ ነው።

ወቅቱን የጠበቀ የሥራ ግምገማ የምንፈልገውን ውጤት ለማምጣት ወሳኝ ነው።

አዲስ አበባ፤ ህዳር 20 ቀን 2018 ዓ.ም

ኮሚሽኑ የተቋሙን የሥራ ዕንቅስቃሴ በጀነራል ካውንስል ገምግሟል።

የ15 ቀናት የሁሉንም ዘርፍ የሥራ ዕንቅስቃሴ በመገምገም ጥንካሬዎች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ ክፍተቶች ደግሞ እንዲታረሙ ዋና ኮሚሽነር አቶ ባዮ ሽጉጤ የሥራ መመሪያ ሰጥተዋል።


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments