ንጥረ ምግብ ማለት የምግብ ተፈጥሯዊ ይዘት ሆኖ ለሰው ልጆች ጤናማ፣ አካላዊና አእምሯዊ እድገት የሚጠቅም ነዉ፡፡
ንጥረ ምግብ ማለት የምግብ ተፈጥሯዊ ይዘት ሆኖ ለሰው ልጆች ጤናማ፣ አካላዊና አእምሯዊ እድገት የሚጠቅም ነዉ፡፡
አዲስ አበባ፤ ህዳር 22 ቀን 2018 ዓ.ም
ንጥረ-ምግብ ፍላጎት (Nutrient needs) በፆታ ልዩነት፣ በእድሜ ደረጃ፣በሚዘወተር የእንቅስቃሴ አይነት፣ በሰውነት ክብደትና የሰውነት ቁመት እንዲሁም በሰው ልጆች የጤንነት ሁኔታ ላይ ተመስርቶ ከሰው ሰው ልዩነቶች ይኖራሉ፡፡ሰነዱን ያቀረቡት (ወ/ሮ ገዳምነሽ ፈንቴ የኑሮ ዘዴ ከፍተኛ ባለሙያ)፡፡
የምግብ ስብጥር ማለት በቀን ዉስጥ ምን ያክል የምግብ ምድቦች እንደሚበሉ የሚለካበት ነዉ፡፡ (በ24 ስዓት ውስጥ የተመገባችሁትን አስታውሱ)ያልተስተካከለ የስርዓተ-ምግብ ማለት ሰዉነታችን ከሚፈለገዉ የንጥረ-ምግብ ፍላጎት መጠን በታች ወይም በላይ ሲሆን የሚከሰት ችግር ነዉ የሚሉትና የመሳሰሉት ሀሳቦች በወርቃማዋ ሰኞ እለት የእውቀት ሽግግር ተደርጓል፡፡
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments