አካል ጉዳት በማንኛውም ሰው በየትኛውም ጊዜና ቦታ ይከሰታል፡፡
አካል ጉዳት በማንኛውም ሰው በየትኛውም ጊዜና ቦታ ይከሰታል፡፡
አዲስ አበባ፤ ህዳር 22 ቀን 2018 ዓ.ም
በዓለም አቀፍ ለ34ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ33ኛ ጊዜ የአካል ጉዳተኝነትን የሚያካትት ማህበረሰብ መገንባት ለተሻለ ማህበራዊ እድገት በሚል መሪ-ቃል ተከብሯል፡፡
አካል ጉዳት በማንኛውም ሰው ላይ፣በየትኛውም ጊዜና ቦታ፣ከቅድመ ወሊድ እስከ ድህረ ወሊድ ባለው የሕይወት ጉዞ ውስጥ በተለያየ የተፈጥሮ እና ሰው ሰራሽ ምክንያቶች እንደሚከሰት ተብራርቷል፡፡
የበዓሉ መከበር ያስፈለገው አካል ጉዳተኞች በመንግስትና በህብረተሰቡ ዘንድ ትኩረት እንዲሰጣቸው ለማስቻል ነው ተብሏል፡፡
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments