"የህጻናት ጥበቃና የመጫወት መብት  ለሁሉም ህጻ...

image description
- In አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን    0

"የህጻናት ጥበቃና የመጫወት መብት  ለሁሉም ህጻናት!" በሚል መሪ ቃል በሀገራችን ለ20ኛ ጊዜ የሚከበረውን  አለም አቀፍ የህጻናት ቀን ተከበረ፡፡

አዲስ አበባ፤ ህዳር 22 ቀን 2018 ዓ.ም

"የህጻናት ጥበቃና የመጫወት መብት  ለሁሉም ህጻናት!" በሚል መሪ ቃል በሀገራችን ለ20ኛ ጊዜ የሚከበረውን  አለም አቀፍ የህጻናት ቀን ተከበረ፡፡

በህሕይወት የመኖር፣የመትረፍና የማደግ፣የህጻናትን ጥቅም ማስቀደም ፣የመስማትና ተሳትፎ የማድረግ መብት እና ከአድሎ ነጻ መሆን  የህጻናት መብት መርሆች ናቸው ተብሏል፡፡

Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments