እስከ 1,400 ዶሮዎች መያዝ የሚችሉ 4 ሸዶች...

image description
- In አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን    0

እስከ 1,400 ዶሮዎች መያዝ የሚችሉ 4 ሸዶች ተገንብተው ለሥራ ዝግጁ ተደርገዋል።

እስከ 1,400 ዶሮዎች መያዝ የሚችሉ 4 ሸዶች ተገንብተው ለሥራ ዝግጁ ተደርገዋል።

አዲስ አበባ፤ ህዳር 23 ቀን 2018 ዓ.ም

ኮልፌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04 ላይ በሴፍትኔት ተደራጅተው ከ15 ቀናት በላይ ስልጠና ለወሰዱ ሴቶች 6 የዶሮ እርባታ ሸድ ለመገንባት ታቅዶ እየተሰራ ሲሆን 4ቱ ሙሉ በሙሉ ተጠናቀው ለስራ ዝግጁ መሆናቸው ተገልፆዋልፃል።


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments