በቀን እስከ 220 ሊትር ወተት ለማህበረሰቡ እናቀርባለን።
በቀን እስከ 220 ሊትር ወተት ለማህበረሰቡ እናቀርባለን።
አዲስ አበባ፤ ህዳር 23 ቀን 2018 ዓ.ም
ኢዮብ ኑርባዶ የተባለ የኮልፌ ቀራኒዮ ወረዳ 04 ነዋሪ በቀን እስከ 220 ሊትር ወተት በማምረት ለማህበረሰቡ በተመጣጣኝ ዋጋ እያቀረበ መሆኑን ገልፆልናል።
ግለሰቡ ጥሩ ዝርያ ያላቸው የወተት ላሞችን እያረቡ መሆኑን እና ከአንድ ላም በቀን ከ25 እስከ 30 ሊትር ወተት እንደሚያገኝ ተናግሯል።
የኮሚሽኑ ልዑካን ቡድን በዋና ኮሚሽነር እየተመራ ከክፍለ ከተማው እና ከወረዳ 04 አመራሮችና ባለሙያዎች ጋር በመሆን የመስክ ጉብኝት፣ የሙያና የቴክኒክ ድጋፍ እያደረጉ ይገኛል።
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments