ቤተክርስቲያን የከተማ ግብር ማዕከል ሆናለች።

image description
- In የከተማ ግብርና ልማት ዘርፍ    0

ቤተክርስቲያን የከተማ ግብር ማዕከል ሆናለች።

ቤተክርስቲያን የከተማ ግብር ማዕከል ሆናለች።

አዲስ አበባ፤ ህዳር 23 ቀን 2018 ዓ.ም

የኮሚሽኑ ልዑካን ቡድን ከክፍለ ከተማው እና ከወረዳ 06 አመራሮችና ባለሙያዎች ጋር በመሆን ኮልፊ ቀራኒዮ ወረዳ 06 ላይ እየተሰሩ ያሉ የከተማ ግብርና ሥራዎችን ተመልክተዋል።

አቶ አሸናፊ ዋለ የተባለ የወረዳው ነዋሪ ከአቡየ ገብረመንፈስ ቅዱስ ቤተክርስቲያን ቦታ በመከራየት 1,000 ቀፎ የያዘ የንብ ማነብ ሥራ እየሰሩ መሆኑን ተናግረዋል።

ሌላው ከቤተክርስቲያኗ ቦታ በመከራየት 45 ላሞችን እያረባ እና 35ቱ እየታለቡ ያሉ ላሞች ያሉት መሆኑን የአቶ ፋሲል ሰሙንጉስ የወተት ላም እርባታ ሥራ አስኪያጅ አቶ ታምሩ አባመጫ ገልጿል።


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments