ሰርቶ ማሳያችንን ለማዘመን እየሰራን ነው። አቶ...

image description
- In የከተማ ግብርና ልማት ዘርፍ    0

ሰርቶ ማሳያችንን ለማዘመን እየሰራን ነው። አቶ አብደታ ደሜ

ሰርቶ ማሳያችንን ለማዘመን እየሰራን ነው። አቶ አብደታ ደሜ


አዲስ አበባ፤ ህዳር 26 ቀን 2018 ዓ.ም


የከተማ ግብርና ሰርቶ ማሳያና ግብዓት ብዜት ማዕከል ሥራ አስኪያጅ አቶ አብደታ ደሜ ማዕከሉን የማዘመን ሥራ እየተሰራ መሆኑን ገልፀዋል።

አያይዘውም የተለያዮ አዳዲስ ዝርያ ያላቸው አትክልትና ፍራፍሬዎችን እያለሙ መሆኑን ተናግረዋል።

ማዕከሉ የሰርቶ ማሳያ ማዕከል እንደ መሆኑ ከዚህ በላይ መስራት የሚጠበቅ መሆኑን ሥራ አስኪያጁ አንስተዋል።


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments