ልምድና ልውውጥ ማድረግ በነበረ አቅም ላይ ሌላ አዲስ አቅም መፍጠር ነው።
ልምድና ልውውጥ ማድረግ በነበረ አቅም ላይ ሌላ አዲስ አቅም መፍጠር ነው።
አዲስ አበባ፤ ህዳር 26 ቀን 2018 ዓ.ም
የማዕከል የከተማ ግብርና ልማት ዘርፍ ዳይሬክቶሬቶች፣ ቡድን መሪዎች፣ የክፍለ ከተማና የወረዳ የዘርፉ ቡድን መሪዎች ሰላም የህፃናት መንደር በመገኘት ሞዴል የከተማ ግብርና ሥራዎችን ጎብኝተዋል።
የሰላም ህፃናት መንደር አመራርና ባለሙያዎች በግቢው ውስጥ ያሉትን ሞዴል የግብርና ሥራዎች ተዟዙረው በማስጎብኘት በቂ ገለፃ አድርገዋል።
የጉብኝቱ ተሳታፊ የነበሩት ባለሙያዎችም መልካም ተሞክሮን የቀሰሙ መሆኑን እና እንደየ ክፍለ ከተማቸው እና እንደየ ወረዳቸው ተጨባጭ ሁኔታ እንደሚያሰፉት ተናግረዋል።
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments