በማዕከሉ ሱቆች 110 ሺህ እንቁላል ለማህበረሰቡ ቀረበ።
በማዕከሉ ሱቆች 110 ሺህ እንቁላል ለማህበረሰቡ ቀረበ።
አዲስ አበባ ታኅሣሥ 01 ቀን 2018 ዓ.ም
በእንስሳት ልማት እና ልኅቀት ማዕከል ባሉት አስራ አንድ የእንቁላል መሸጫ ሱቆች በአንድ ቀን 110 ሺህ እንቁላል ለማህበረሰቡ በተመጣጣኝ ዋጋ ቀርቧል።
በማዕከሉ ለእያንዳንዱ ሸማች በነፍስ ወከፍ 20 እንቁላል በ13 ብር ሂሳብ የቀረበ ሲሆን ሸማቾችም በዚህ ደስተኛ መሆናቸውን ገልፀዋል።
ከማዕከሉ ሱቆች በተጨማሪ በየክፍለ ከተማው በተገነቡ የመሸጫ ሱቆች የግብይት ስርዓቱ የተስተካከለ እንዲሆንና የሸማቹ ፍትሃዊ ተጠቃሚነት እንዲረጋገጥ የማዕከሉ ሠራተኞች በተለይም የማዕከሉ የግብይት እና ሥራ አመራር ቡድን የሚያደርጉት አስተዋፅኦ ከፍተኛ መሆኑ ተገልጿል።
መረጃው፦ የእንስሳት ልማት እና ልህቀት ማዕከል
ውድ የከተማ ግብርና ቤተሰቦች እኛን ለማግኘትና ለበለጠ መረጃ ሲፈልጉን፡-
"Connect with us on other platforms through the links below."
YouTube ➲ https://bit.ly/4hnxoMs
Telegram ➲ https://bit.ly/4h2cPVT
Facebook ➲ https://bit.ly/4gjsu1M
Tiktok ➲ https://bit.ly/4gdXK2o
Gmail ➲ farmeragr2020@gmail.com
Website ➲ http://aafuadc.gov.et/
Twitter/x ➲ https://x.com/AFuadc
Instgram ➲ https://bit.ly/voiceofaddisurban
WhatsApp➲ https://bit.ly/44XrDkt
Imo ➲ https://s.channelcom.tech/6vgYg1
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments