የዶሮ ክላስተር የደረቅና ፍሳሽ ቆሻሻ አወጋገድ ስርዓትን በተመለከተ ውይይት ተደርጓል።
የዶሮ ክላስተር የደረቅና ፍሳሽ ቆሻሻ አወጋገድ ስርዓትን በተመለከተ ውይይት ተደርጓል።
አዲስ አበባ፤ 02/2018 ዓ.ም)
የእንስሳት ልማትና ልህቀት ማዕከል በእንቁላል ጣይ ዶሮ እርባታ ሥራ ላይ ከተሰማሩ አርሶ አደሮች ጋር በደረቅና ፍሳሽ ቆሻሻ አወጋገድ ጋር በተያያዘ ውይይት ተደርጓል።
በውይይቱ ከክላስተሩ የሚወጣው ደረቅና ፍሳሽ ቆሻሻ በተገቢው መንገድ ለይቶ ማስወገድ የእርባታውን ጤናማነት ከማስጠበቅ ባሻገር አካባቢውን ከብክለት ነፃ ማድረግና ቅሬታዎች እንዳይነሱ ማድረግ እንደሚቻል ሃሳቦች ተነስተዋል።
በመጨረሻም ከማህበሩ አባላት የተነሱ ሃሳቦች ላይ የማጠናከሪያ ሃሳቦች ተሰጥተውበት የመፍትሄ ሃሳቦች ቀርበው ውይይቱ ተጠናቋል።
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments