ለክፍለከተማ እና ወረዳ ባለሙያዎች የተዘጋጀው የንቅናቄ መድረክ
አዲስ አበባ፤3/4/2018 ዓ.ም
በከተማ ግብርና ዘርፍ በእፀዋት ሀብት ልማት እና እንሰሳት ሀብት ልማት ስራዎች ዙሪያ ለክፍለከተማ እና ወረዳ ባለሙያዎች የተዘጋጀው የንቅናቄ መድረክ ተጀምሯል።
የሌማት ትሩፋት እንደሀገር ትኩረት የተሰጠው በከተማ የሚኖረው ህብረተሰብ ራሱ አምርቶ የምግብ ዋስትናውን እንዲያረጋግጥ ታስቦ እንደሆነ ም/ኮ ሙሀመድ ልጋኔ በመግቢያ ንግግራቸው አንስተዋል።
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments