ታማኝነት ጥልቅ እና አለም አቀፋዊ  የሰው ልጅ...

image description
- In አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን    0

ታማኝነት ጥልቅ እና አለም አቀፋዊ  የሰው ልጅ ዕሴት ነው፡፡

ታማኝነት ጥልቅ እና አለም አቀፋዊ  የሰው ልጅ ዕሴት ነው፡፡


አዲስ አበባ፤6/4/2018 ዓ.ም


ታማኝነት ጥልቅ እና አለም አቀፋዊ  የሰው ልጅ ዕሴቶች ሲሆን ከየትኛውም ሃይማኖት;ባህል ወይም ዝምድና የሚያልፍ ነው ይኸውም በታማኝነት ውስጥ ጽናት ስላለ ለአንድ ሰው ,ለትዳር አጋር;ለቤተሰብ;ለጓደኛ ወይም ለሀገር  የምናሳየው መልካምነት፣ እውነተኝነት እና ያለን ቆራጥ አቋም ነው ::(ዶ/ር ፋሲካ በለጠ የእንስሳት ጤና ባለሙያ)

በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ በሚያጋጥም ሀዘን;በብስጭት በብቸኝነት እና በአለመረጋጋት ጊዜ አብሮ በመቆም እና ባለመቆም የሚገለጥ ይሆናል ብለው በወርቃማዋ ሰኞ  የተሞክሮና ልምድ ማካፈል መድረክ ላይ  አያይዘው ገልጸዋል፡፡


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments