ስልጠና ተጀምሯል

image description
- In ሰርተፍኬሽን፣ ኢንስፔክሽን፣ኳራንቲንና ሬጉላቶሪ ዘርፍ    0

ስልጠና ተጀምሯል

አዲስ አበባ፤8/4/2018 ዓ.ም 


የኢንስፔክሽን  ሰርተፊኬሽን   ኳራንቲንና ሬጉላቶሪ  ዘርፍ በደንብ  እና  እንስሳት ህክምና  ዘርፍ  ዙሪያ  ከባለድርሻ አካላትና ክፍለከተማ ቡድን መሪዎች ጋር   የሚደረገው  ስልጠና ተጀምሯል።

ከዚህ ቀደም የነበሩብንን  ስራ  የመገፋፋት   ችግር  ትተን ወደ አንድ  በመምጣት   ለህገ-ወጦች  በር የሚከፍቱ መንገዶችን በጋራ  መከላከል አለብን  ብለው በመግቢያ ንግግራቸው  የገለፁት (ም/ኮ ፀጋ ለማ ዶ/ር)።


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments