አመለካከታችን  የአይምሮአችን  ቀረጻ ነው፡፡

image description
- In አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን    0

አመለካከታችን  የአይምሮአችን  ቀረጻ ነው፡፡

አመለካከታችን  የአይምሮአችን  ቀረጻ ነው፡፡


አዲስ አበባ፤ ታህሳስ 13 ቀን 2018 ዓ.ም 



አመለካከት ነገሮችን የምንገምትበት ሚዛን እንዲሁም አንድ ሰው ለነገሮች ያለው ጥሩም ይሁን  መጥፎ ስሜት ነው፡፡( ዶ/ር  ደጀኔ  ጌታቸው)
 አመለካከት፣ተመራጭነት፣ግልጸኝነት እና እርግጠኝነት አመለካከት የሚገለጹባቸው መንገዶች  ሲሆን ለነገር፣ለሰው፣ለሁኔታ፣ ለሀሳብ ያለን ድርጊት ባህሪ የሚንጸባረቅ የስብእና፣የአስተሳሰብና የስሜት ዝንባሌ ቅንጅት ነው ተብሏል፡፡
አንድ ሰው ሙሉ ነው የሚባለው  አመለካከት፣እውቀት እና ጥበብ  አሟልቶ ሲገኝ ነው  በወርቃማዋ ሰኞ የእውቀት ሽግግር መድረክ ላይ በማጠቃለያ ንግራቸው( ዋና ኮሚሽነር  ባዩ ሽጉጤ)፡፡


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments