በሁለት ወራት ውስጥ ከአንድ በሬ እስከ 108 ኪ...

image description
- In የእንስሳት ልማት ልህቀት ማዕከል    0

በሁለት ወራት ውስጥ ከአንድ በሬ እስከ 108 ኪሎ ግራም ድረስ የክብደት ለውጥ ማስመዝገብ ተችሏል።

በሁለት ወራት ውስጥ ከአንድ በሬ እስከ 108 ኪሎ ግራም ድረስ የክብደት ለውጥ ማስመዝገብ ተችሏል።


አዲስ አበባ፤ ታኅሣሥ 13 ቀን 2018 ዓ.ም


በእንስሳት ልማት እና ልኅቀት ማዕከል በዳልጋ ከብት ማድለብ ስራ በሁለት ወራት ከአንድ በሬ እስከ 108 ኪሎ ግራም ድረስ የክብደት ለውጥ በማስመዝገብ የዘርፉን ውጤታማነት ማሳየት ተችሏል።
ላለፉት ሁለት ወራት በማዕከሉ በመድለብ ላይ ባሉት እንስሳት በተካሄደ የግዥ ክብደት እና አሁናዊ ክብደት ለውጥ ምርመራ /Weight tracking/ መሠረት እስካሁን ባለው አማካይ ክብደት በአንድ በሬ ከ50 እስከ 100 ኪሎ ግራም ድረስ ለውጥ ማምጣት እንደተቻለና በዚህም እስከ 478 ኪሎ ግራም የሚመዝን በሬ ማግኘት እንደተቻለ መረዳት ተችሏል።
በዚህም መሠረት ዘርፉ ውጤታማ መሆኑን በመረዳት ከዚህ በተሻለ ማህበራትን በማነቃቃትና የባለሙያ ድጋፍና ክትትልን አጠናክሮ በመቀጠል ከዚህ በላይ ውጤታማ ማድረግ እንደሚገባ ባለሙያዎቹ ገልፀዋል።

መረጃው የእንስሳት ልማት እና ልህቀት ማዕከል ነው፡፡


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments