እቅድ  የስራ መመሪያ መሆን አለበት፡፡

image description
- In የከተማ ግብርና ልማት ዘርፍ    0

እቅድ  የስራ መመሪያ መሆን አለበት፡፡

እቅድ  የስራ መመሪያ መሆን አለበት፡፡


አዲስ አበባ፤ ታህሳስ 13 ቀን 2018 ዓ.ም 


የኮሚሽኑ አመራረሮች እና የክፍለከተማ  ጽ/ቤት ኃላፊዎች ጋር  የሌማት ትሩፋት የ90 ቀን እቅድ  ላይ ግምገማ ተደረገ፡፡ 


የገበያ ማረጋጋት እንደከተማ በግብረ ሃይል ቢሰራም ምርትና ምርታማነት ለመጨመር   ክፍለከተማን መሰረት ያደረገ ተቋማት እና ፋሚሊ ቢዝነስ ላይ በዶሮ፣በማሳ እና በግቢና ጓሮ  አትክልቶች ላይ ትኩረት ሰጥተን መስራት አለብን፡፡( ዋና ኮሚሽነር ባዩ ሽጉጤ)


የነዋሪዎቿን የምግብ ዋስትና  ለማረጋገጥ  ያሉትን  ሁሉ  አማራጮች እንጠቀማለን የመረጃ አደረጃጀቶቻችንም  እናዘምናለን፡፡(ም/ኮ መሀመድ  ልጋኒ)

በመጨረሻም  በእቅዱ ላይ የተለያዩ ሀሳብና አስተያየቶች ቀርበው    የጋራ መግባባት   ተደርጎበታል፡፡


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments