የላም ወተት በትክክል ተመራጭ የሚሆነው እድሜያቸ...

image description
- In አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን    0

የላም ወተት በትክክል ተመራጭ የሚሆነው እድሜያቸው 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ ለሆኑ ህፃናት ነው።

አዲስ አበባ፤ ታህሳስ 14 ቀን 2018 ዓ.ም

የላም ወተት በትክክል ተመራጭ የሚሆነው እድሜያቸው 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ ለሆኑ ህፃናት ነው።

ወተቱን ከማለብ ጀምሮ አስከ መመገብ እና ማስቀመጥ ድረስ ባለው ሂደት ከፍተኛ ንፅህናና ጥንቃቄ ያስፈልጋል። አለበለዚያ ለተቅማጥ እና ተውከት እና ምግብ መመረዝ ይዳርጋል።

ወተት ለህጻናት ጤና እጅግ በጣም ጠቃሚ  በመሆኑ  A,በተለይ ለህፃናት የአይምሮ እድገትን ይጨምራል , B,የህፃናት የአጥንት የአጥንት እድገትና ጥንካሬን ይጠቅማል C,ህፃናት በተለያየ ምክነያት እንቅልፍ በሚያጡበት ወቅት  የሚጠጡት  ወተት ለከፍተኛ  እንቅልፍና  መነጫነጭ  የሚያጡትን  ሰላም  ወተት   እንደሚሰጣቸው ጥናቶች ያመላክታሉ፡፡


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments