ይህን ያውቁ ኑሯል?
ይህን ያውቁ ኑሯል?
አዲስ አበባ፤ ታህሳስ 14 ቀን 2018 ዓ.ም
ከሰዎች አመለካከት/ባህሪ ጋር፣ከህግ ማዕቀፍ ጋር እና ከተጠያቂነት ጋር የተያያዙ ምክንያቶች ሙስና እንዲፈጠርና እንዲስፋፋ ምክንያት ሊሆኑ የሚችሉ ምክንያቶች ናቸው፡፡
የሙስና ወንጀል ነባር ከሚባሉት የወንጀል አይነቶች (ለምሳሌ ስርቆት፣ ድብደባ፣አስገድዶ መድፈር ወዘተ.) የተለየና ዉስብስብ እንደሆነ ይገለጻል፡፡የዚህን ወንጀልን ከሌሎች የተለመዱ ወይም ነባር ወንጀሎች የተለየ የሚያደርጉትን ልዩ ሁኔታዎች ማወቅ ሙስና ወንጀልን ለመመርመር፣ለማጋለጥ፣ለመክስስና እጥፊዎችን ለመቅጣት አስቸጋሪ እንዲሆን የሚያደርጉትን ሁኔታዎች ለመረዳትና የተለየ ስልት ለመቀየስ ይረዳሉ፡፡
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments