እንቁላል በሁሉም ለሁሉም!።
እንቁላል በሁሉም ለሁሉም!።
አዲስ አበባ፤ ታህሳስ 16 ቀን 2018 ዓ.ም
የጉብኝት ጉዞው ከቦሌ ክፍለ ከተማ ወደ እንስሳት ልማትና ልህቀት ማዕከል የቀጠለ ሲሆን በማዕከሉም የወተት ላም እና የዶሮ እርባታ፣ ማድለብ፣ የምርት መሸጫ እና የግብይት ሰንሰለቱ ምልከታ ተደርጓል።
የማዕከሉ ሥራ አስኪያጅ አቶ አሌክስ ደመቀ ስለማዕከሉ የሥራ እንቅስቃሴና ምርት አቅርቦት ለጎብኝዎቹ ገለፃ አድርገዋል።
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments