እቅድና  ሪፓርት ተናባቢ መሆን አለባቸው።(ዋና...

image description
- In የከተማ ግብርና ልማት ዘርፍ    0

እቅድና  ሪፓርት ተናባቢ መሆን አለባቸው።(ዋና ኮሚሽነር ባዩ ሽጉጤ)

እቅድና  ሪፓርት ተናባቢ መሆን አለባቸው።(ዋና ኮሚሽነር ባዩ ሽጉጤ)

 

አዲስ አበባ፤20/4/2018  ዓ.ም

 

የ2018 በጀት ዓመት የ6ወር እቅድ  አፈፃፀም  የክፍለከተማ ጽ/ቤት ኃላፊዎች በተገኙበት ተገመገመ።

 

ኮሚሽኑ ተቋማዊ ሪፎርም በማከናወን  የአገልግሎት አሰጣጡን  በማሳለጥ የተጀመረውን ለውጥ  በላቀ ደረጃ በማስቀጠል ህ/ሰቡን ተጠቃሚ  ለማድረግ አበረታች  ተግባራት   እንደተከናወነ  ተገለፀ።

 

የ2017 አፈፃፀም  ግምገማ ፣ ምዘናና እውቅና፣የንቅናቄ ስራዎች  አፈፃፀም  ሌማትና ሌሎችም፣የ10እና 5 ዓመት ፍኖተ ብልጽግና  አቅድ፣ቅንጅታዊ ተቋማትእና ባለድርሻ አካላት  ጋር የነበሩ  አፈፃፀሞች ግምገማ የእቅድ ዝግጅት  መነሻ የተደረጉ ጉዳዮች እንደነበሩ በሪፓርቱ ላይ የተዳሰሱ ነጥቦች  ናቸው።

 

የአገልግሎት አሰጣጥ  ውጤታማነት  ማሳደግ፣ምቹ የስራ አካባቢን መፍጠር አገልግሎቱን ማሻሻል  እና የኢንሸቲቭ ስራወችን አፈፃፀም የተቋም ግንባታና አገልግሎት አሰጣጥ ውጤታማነት  ማሳደግ  ትኩረት የተሰጣቸው ቁልፍ ተግባራት አፈፃፀሞች ናቸው።


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments