የአቅም ግንባታ ሥራዎች ለውጤታማነት ከፍተኛ ግብ...

image description
- In የከተማ ግብርና ልማት ዘርፍ    0

የአቅም ግንባታ ሥራዎች ለውጤታማነት ከፍተኛ ግብዓት ናቸው፡፡

የአቅም ግንባታ ሥራዎች ለውጤታማነት ከፍተኛ ግብዓት ናቸው፡፡


አዲስ አበባ፤ ታህሳስ 24 ቀን 2018 ዓ.ም


የከተማ ግብርና ሰርቶ ማሳያና ግብዓት ብዜት ማዕከል ከክፍለ ከተማ እና ከወረዳ ለተውጣጡ የእጽዋት ሃብት ልማት ባለሙያዎች ተግባር ተኮር ስልጠና እየሰጠ መሆኑን መረጃውን አድርሶናል፡፡

ተግባር ተኮር የሆነ ስልጠና ዘርፉን ከማነቃቃት ባሻገር ባለሙያዎች በቲዎሪ ያገኙትን እውቀትና ክህሎት በተግባር አስደግፈው በቀላሉ እንዲረዱት ያደርጋል፡፡


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments