ትጋት አንድ ነገር  እስከ ደከመን ሳይሆን   ነ...

image description
- In አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን    0

ትጋት አንድ ነገር  እስከ ደከመን ሳይሆን   ነገሩን እስክናሳካው ምናደርገው ጥረት ነው፡፡

ትጋት አንድ ነገር  እስከ ደከመን ሳይሆን   ነገሩን እስክናሳካው ምናደርገው ጥረት ነው፡፡


አዲስ አበባ፣27/4/2018 ዓ.ም


ትጋት  ማለት አንድን ነገር በትእግስት፣ በቆይታ እና በተከታታይ  ጥረት መስራት ማለት ነው፡፡(ዘላለም ታምራት የእንስሳት እርባታና ተዋጽኦ ቡድን መሪ)
ትጋት አንድ ነገር  እስከ ደከመን ሳይሆን   ነገሩን እስክናሳካው ምናደርገው የማይበርድ ጥረት  እንዲሁም  ትጋት የመስራት  ተግባር  ብቻ ሳይሆን የአላማ መገለጫ ጭምር  እንደሆነ በወርቃማዋ ሰኞ  መድረክ ላይ በቀረበው በሰነዱ  ተነስቷል፡፡
የስኬት መምጣት ፣የትጋትና ችሎታ መጣመር  እና ችግርን መቋቋም መቻል የትጋት ውጤቶች ናቸው ተብሏል፡፡


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments