የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን ለሰራተኞቹ ማእድ አጋራ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን ለሰራተኞቹ ማእድ አጋራ፡፡
አዲስ አበባ፤ ታህሳስ ቀን 2018 ዓ.ም
ዋና ኮሚሽነር አቶ ባዩ ሽጉጤ ማዕድ ማጋራት መደጋገፍን፣ አንድነትንና መተሳሰብን የሚያጎላ መልካም እሴት ነው ብለዋል።
አቶ ጌታሁን አበበ የአስተዳደር ጽ/ቤት ኋላፊ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ላሉ ሰራተኞች የዘይትና ዱቄት ስጦታ ተበርክቶላቸዋል ብለዋል፡፡አያይዘውም በዓልን ምክንያት በማድረግ እየተከናወነ ያለው የማእድ ማጋራት መርሃ-ግብር ባህል እየሆነ እንደመጣ ተናግረዋል፡፡
በመጨረሻም ማእድ ማጋራት የተደረገላቸው ሰራተኞች ካለው ፈታኝ የኑሮ ውድነት የተነሳ ስለተደረገላቸው ድጋፍ ምስጋናቸው አቅርበዋል፡፡
ኮሚሽኑ ለደረገላቸው ዶጋፍ ልዮ ምስጋና አቅርበዋል፤ በተለይም ለዋና ኮሚሽነር ሁሉንም ሰራተኛ እኩል የምታይ በመሆንህ ምስጋናችን ከልብ ነው ብለዋል።
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments