የ6 ወር  እቅድ አፈፃፀም ግምገማ

image description
- In አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን    0

የ6 ወር  እቅድ አፈፃፀም ግምገማ

አዲስ አበባ፤2/5/2018 ዓ.ም 


የ2018 በጀት ዓመት ከማዕከል አመራሮች፣ዳይሬክተሮች፣ቡድን መሪዎች እና የክፍለከተማና ወረዳ ጽ/ቤት  ላፊዎችና እና ቡድን መሪዎች ጋር የሚደረገው  የ6 ወር  እቅድ አፈፃፀም ግምገማ ተጀምሯል። 

ስራችን የመራንበት አግባብ  የአፈጻጸማችን ውጤት  ያመላክተናል ያሉት  ዋና ኮሚሽነር  ባዩ ሽጉጤ በመክፈቻ ንግግራቸው  አንስተዋል።


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments