ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ ግባችን ነው።
ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ ግባችን ነው።
አዲስ አበባ፤ ጥር 02 ቀን 2018 ዓ.ም
ኮሚሽኑ በ6 ወራት ሥራ አፈፃፀም ግምገማው ክፍለ ከተሞች ዕቅድ አፈፃፀማቸውን እንዲያቀርቡ አድርጓል።
የካና አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ግማሽ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀማቸውን በዝርዝር አቅርበዋል።
የካ ክፍለ ከተማ በአርሶ አደር ማቋቋምና ልማት፣ በከተማ ግብርና ዘርፍ፣ በሬጉላቶሪ ሥራዎች፣ በሌማት ትሩፋት እና በቁልፍ ተግባር የተከናወኑ ተግባራት እና ታቅደው ያልተሰሩ ከነምክንያታቸው አንስተዋል።
አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማም በተመሳሳይ በከተማ ግብርና ዘርፍ፣ በሬጉላቶሪ ሥራዎች፣ በሌማት ትሩፋት እና በቁልፍ ተግባር የተከናወኑ ተግባራት እና ታቅደው ያልተሰሩ ከነምክንያታቸው በዝርዝር አቅርበዋል።
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments