የከተማ ግብርና የተስፋፋባት፤ የአርሶ አደሩ ፍት...

image description
- In አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን    0

የከተማ ግብርና የተስፋፋባት፤ የአርሶ አደሩ ፍትሐዊ ተጠቃሚነት የተረጋገጠባት ከተማ፦ አዲስ አበባ።

የከተማ ግብርና የተስፋፋባት፤ የአርሶ አደሩ ፍትሐዊ ተጠቃሚነት የተረጋገጠባት ከተማ፦ አዲስ አበባ።

አዲስ አበባ፤ ጥር 02 ቀን 2018 ዓ.ም

በ2022 አዲስ አበባ ከተማ የከተማ ግብርና የተስፋፋባት፣ የአርሶ አደሩ ፍትሐዊ ተጠቃሚነት የተረጋገጠባት እና ከአፍሪካ ከተሞች ተምሳሌት ሆና ማየት።

የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያው መንፈቅ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀምን ከማዕከል አመራሮች፣ ዳይሬክቶሬቶችና ቡድን መሪዎች፣ ከክፍለ ከተማና ከወረዳ የዘርፉ ጽ/ቤት ኃላፊዎች እና ከክፍለ ከተማ ቡድን መሪዎች ጋር በጥልቀት ግምገማ እያደረገ ይገኛል።


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments