የከተማ ግብርና በስታንዳርድ ሊመራ ይገባል።

image description
- In አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን    0

የከተማ ግብርና በስታንዳርድ ሊመራ ይገባል።

የከተማ ግብርና በስታንዳርድ ሊመራ ይገባል።

አዲስ አበባ፤ ጥር 02 ቀን 2018 ዓ.ም

ግብርናችን አዲስ አበባ ላይ በአሁኑ ወቅት ከ1.1 ሚሊየን በላይ ተሳታፊና ተጠቃሚ ማድረግ ችሏል።

በርካታ የከተማችን ነዋሪዎች በእንስሳትና በእጽዋት ዘርፍ ምግባቸውን ከደጃቸው ማምረትና መጠቀም ችለዋል።

ይህ የከተማ ግብርና መስፋትና መጠናከር ከከተማችን መዘመን ጋር አብሮ መሄድ ስለሚገባው በስታንዳርድ ሊመራ ይገባዋል የሚለው የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያው 6 ወራት አንዱ አቅጣጫ ነው።


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments