የአርሶ አደርና ከተማ  ግብርና ልማት ኮሚሽን የ...

image description
- In አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን    0

የአርሶ አደርና ከተማ  ግብርና ልማት ኮሚሽን የላቀ አፈጻጸም  እያስመዘገበ  መሆኑን የፕላንና ልማት ቢሮ የኢንስፔክሽን ቡድን ገለጸ፡፡

የአርሶ አደርና ከተማ  ግብርና ልማት ኮሚሽን የላቀ አፈጻጸም  እያስመዘገበ  መሆኑን የፕላንና ልማት ቢሮ የኢንስፔክሽን ቡድን ገለጸ፡፡

አዲስ አበባ፣8/5/2018 ዓ.ም

የአዲስ አበበባ  ከተማ  አስተዳደር  ፕላንና ልማት ቢሮ  የ2018 በጀት  ዓመት የመጀመሪያ  6 ወር  የኢንስፔክሽን፣  ድጋፍና ክትትተል አደረገ፡፡

አርሶ አደሩን  ከማቋቋም  ፣ ከተማ ግብርናን  ከማስፋፋት እና  ከማዘመን  እንዲሁም   የሌማት ትሩፋት ንቅናቄ  ፕሮግራምን    በከፍተኛ አፈጻጸም ተግባራዊ በማድረግ  ኮሚሽኑ ያስቀመጠውን  ግብ እያሳካ መሆኑን    የፕላንና ልማት ቢሮ  የኢንስፔክሽን ቡድን ገልፀዋል፡፡
 
አያዞም የታዩትን ጠንካራ ጎኖች  በማስቀጠል  ክፍተቶችን  እየሞሉ  መሄድ እንደሚገባ  የቡድኑ አባላት  ተናግረዋል፡፡


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments