የከተማዋን የወተት ጥራት፣ ደህንነት እና ግብይት...

image description
- In ሰርተፍኬሽን፣ ኢንስፔክሽን፣ኳራንቲንና ሬጉላቶሪ ዘርፍ    0

የከተማዋን የወተት ጥራት፣ ደህንነት እና ግብይት ለመቆጣጠር የሚያስችል የህግ-ማዕቀፍ ዝግጅት ለማስጀመር ከተለያዩ ተቋማት ለተውጣጡ ኮሚቴ አባላት ኦረንቴሽን ተሰጠ።

የከተማዋን የወተት ጥራት፣ ደህንነት እና ግብይት ለመቆጣጠር የሚያስችል የህግ-ማዕቀፍ ዝግጅት ለማስጀመር ከተለያዩ ተቋማት ለተውጣጡ ኮሚቴ አባላት ኦረንቴሽን ተሰጠ።

አዲስ አበባ፤ ጥር 14 ቀን 2018 ዓ.ም

የአርሶ አደር እና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን የከተማዋን የወተት ጥራት፣ ደህንነት እና ግብይት ለመቆጣጠር የሚያስችል የህግ-ማዕቀፍ ዝግጅት ለማስጀመር ከተለያዩ ተቋማት ለተውጣጡ ኮሚቴ አባላት ኦሬንቴሽን ሰጥቷል።

ከዚህ በፊት የህግ ማዕቀፍ አስፈላጊነትን ለማወቅ የዳሰሳ ጥናት ተደርጎ አስፈላጊነቱ ላይ መተማመን ላይ መደረሱን የሰርተፊኬሽን፣ ኢንስፔክሽን፣ ኳራንታይንና ሬጉላቶሪ ዘርፍ ኃላፊ ፀጋ ለማ (ዶ/ር) ገልፀዋል።

አያይዘውም ‎ቫሊዴሽን ዎርክ ሾፕ ተዘጋጅቶ መፅደቁን ተናግራዋል።

‎ከጥራትና ግብይት ጋር በተያያዘ በርካታ ችግሮች መኖራቸውን በጥናቱ መረጋገጡንም አክለው አንስተዋል። ጥናቱን መነሻ በማድረግ ችግሮችን እየፈታን የተሻለ


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments