የእንስሳት ልማት እና ልህቀት ማዕከል ገበያ የማ...

image description
- In የእንስሳት ልማት ልህቀት ማዕከል    0

የእንስሳት ልማት እና ልህቀት ማዕከል ገበያ የማረጋጋት ተግባሩን በአግባቡ እየተወጣ ይገኛል፡፡

የእንስሳት ልማት እና ልህቀት ማዕከል ገበያ የማረጋጋት ተግባሩን በአግባቡ እየተወጣ ይገኛል፡፡


አዲስ አበባ፤ ጥር 23 ቀን 2018 ዓ.ም (አዳማ)


በአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን እንስሳት ልማት እና ልህቀት ማዕከል የእንስሳት ተዋጽኦ ምርት ወጥነት እና ተከታታይት ባለው መልኩ በከተማ ደረጃ በሚዘጋጁ ከተማ አቀፍ ኤግዚቢሽን ላይ በማቅረብ የገበያ ማረጋጋት ሥራ እየሰራ ይገኛል፡፡
በተለይም ማዕከሉ በየክፍለ ከተማው ባሉ የእንስሳት ተዋጽኦ ምርት መሸጫ ሱቆች እና በከተማ ደረጃ በሚዘጋጁ ኢግዚብሽን  እና ባዛሮች ላይ ምርትን በተመጣጣኝ ዋጋ ለሸማቹ ማህበረሰብ በማቅረብ ገበያ የማረጋጋቱን ተልዕኮውን እየተወጣ ይገኛል፡፡


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments