የህይዎት ክህሎት  የእለት ተእለት የሕይወት ፍሰ...

image description
- In አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን    0

የህይዎት ክህሎት  የእለት ተእለት የሕይወት ፍሰት ነው፡፡

የህይዎት ክህሎት  የእለት ተእለት የሕይወት ፍሰት ነው፡፡

አዲስ አበባ፤ ጥር 25 ቀን 2018 ዓ.ም 

የሕይወት ክህሎት ማለት  በዕለት  ተለት  ሕይወታችን  የሚያጋጥሙ  ችግሮችን  ለመፍታት፣የሚያስፈልጉንን  ነገሮች ለማሟላት፣ከራሳችንና  ከሌሎች  ጋር  ተስማምተን  ለመኖር  እና  ስኬታማ   ሕይወት  ለመምራት  የሚያበቃ  ችሎታ  መሆኑን  አቶ  ወንደወሰን  አካሌ  የኮሙኒኬሽን   ጉዳዮች  ዳይሬክቶሬት  ዳይሬክተር  አንስተዋል፡፡

ዳይሬክተሩም አያይዘው  ሁሉንም  የህይወት ክህሎቶች በአንድ  ጊዜ  ልንይዝ  ስለማንችል   የተወሰኑትን  በአንድ ወቅት  ሌሎቹን  ደግሞ  በሌላ  ወቅት  እናሟላቸዋለን   ብለዋል ።

የህይዎት ክህሎት  አንዱ ከአንዱ  ጋር ተስማምቶ  እሚኖርበት  የሕይዎት መስመር እንደሆነ  ዋና ኮሚሽነር  ባዩ ሽጉጤ በማጠቃለያ  ንግግራቸው  ገልጸዋል፡፡


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments