መረጃ ህይወት ነው።
መረጃ ህይወት ነው።
አዲስ አበባ፣26/5/2018
የአርሶ አደር ማቋቋምና ልማት ዳይሬክቶሬት ለክፍለከተማ ቡድን መሪዎችና የመረጃ ባለሙያዎች እና ለወረዳ ቡድን መሪዎችና መረጃ ባለሙያዎች በመረጃ አያያዝ ሲስተም ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰቷል።
ስለሆነም የልማት ተነሽ አርሶአደሮችና ልጆቻቸው ሙሉ መረጃ፣ከአርሶ አደሩ ለልማት የተወሰደ የመሬት ዝርዝር፣የተደራጁ የአርሶአደር ማህበራትና አባላት፣የተሰጡ ሱቆች ቀጥታ ድጋፍ ተጠቃሚዎች ፣የማሽነሪ ድጋፍ ያገኙ ማህበራት፣የኮንዶሚኒየም እጣ የወጣላቸው፣ውል የገቡ ቁልፍና ካርታ የወሰዱ እና ወደ ኢንቨስትመንት የገቡ ማህበራትና ግለሰብ አርሶ አደር መረጃቸውን ወደ ሲስተም በማስገባት የመረጃ አያያዝ ለማዘመን ይረዳ ዘንድ ለባለሙያዎቹ ስልጠናውን መስጠት አስፈላጊ መሆኑ ተገልጿል።
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments