የከተማ ግብርና ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ ቴክኖሎጅን መሰረት ያደረገ የልማት እንቅስቃሴ ወሳኝ ይሆናል፡፡
የከተማ ግብርና ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ ቴክኖሎጅን መሰረት ያደረገ የልማት እንቅስቃሴ ወሳኝ ይሆናል፡፡
አዲስ አበባ፤ (የካቲት 19/2018 ዓ.ም)
ዋና ኮሚሽነር አቶ ባዩ ሽጉጤ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02፣05 እና 11 የተሰሩ ሞዴል የግብርና ስራዎችን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል።
ተጠቃሚዎች በዶሮና እንቁላል፣በአሳ እና በጓሮ አትክልት ቴክኖሎጅን በመጠቀም ለሰሩት ስራ አበረታተዋቸዋል፡፡
ለበለጠ መረጃ፡-
YouTube ➲ https://bit.ly/4hnxoMs
Telegram ➲ https://bit.ly/4h2cPVT
Facebook ➲ https://bit.ly/4gjsu1M
Tiktok ➲ https://bit.ly/4gdXK2o
ከላይ በተገለጹት አድራሻዎቻችን ይከታተሉን
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments