በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ ግብርናን በማልማት አምርቶ መጠቀም ይቻላል።
አዲስ አበባ፤ የካቲት 19 ቀን 2018 ዓ.ም
በየካ ክፍለ ከተማ የወረዳ 03 አርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ጽ/ቤት ከከተማ ግብርና ሰርቶ ማሳያና ግብዓት ብዜት ማዕከል በተመጣጣኝ ዋጋ የአትክልት ችግኞችን ገዝቶ በማቅረብ ለሞዴል ግለሰቦች፣ ለተቋማት እና ለአዲስ ወደተግባር ለገቡ 15,000ሺህ የተለያዩ የአትክልት ችግኝ ስርጭት ያካሄደ መሆኑን የጽ/ቤት ኃላፊ የሆኑት አቶ አንድነት በላኩልን መረጃ ገልፀውልናል።
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments