4,101 ተጠቃሚዎችን በፋሚሊ ቢዝነስ ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚ ማድረግ ተችሏል፡፡
አዲስ አበባ፤ ሚያዝያ 12 ቀን 2018 ዓ.ም (አ/አ/ከ/ግ/ል/ኮ)
በ2018 በጀት ዓመት 9 ወራት ሥራ አፈፃፀም 2,386 በፋሚሊ ቢዝነስ የቤተሰብ አባላትን በማሳተፍ የገቢ ምንጫቸውን እንዲያሳድጉ ለማድረግ ታቅዶ 4,101 (>100%) ማከናወን የተቻለ መሆኑን የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡
ይህ አፈፃፀም ለበጀት ዓመቱ የተቀመጠውን ግብ መንግስት ባስቀመጠው አቅጣጫ መሰረት ከእጥፍ በላይ ተግባራዊ ለማድረግ እየተሰራ ባለው ውጤታማ ሥራ የተገኘ ውጤት ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ፡-
YouTube ➲ https://bit.ly/4hnxoMs
Telegram ➲ https://bit.ly/4h2cPVT
Facebook ➲ https://bit.ly/4gjsu1M
Tiktok ➲ https://bit.ly/4gdXK2o
ከላይ በተገለጹት አድራሻዎቻችን ይከታተሉን፡፡
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments