በባለፉት 9 ወራት ውስጥ ለ25,121 ዜጎች የሥ...

image description
- In አርሶ አደር ልማትና መልሶ ማቋቋም ዘርፍ    0

በባለፉት 9 ወራት ውስጥ ለ25,121 ዜጎች የሥራ ዕድል መፍጠር ተችሏል፡፡

አዲስ አበባ፤ ሚያዝያ 12 ቀን 2018 ዓ.ም (አ/አ/ከ/ግ/ል/ኮ)


በ2018 በጀት ዓመት የባለፉት 9 ወራት በከተማ ግብርና ሥራ ለ21,786 ዜጎች የሥራ ዕድል ለመፍጠር ታቅዶ 25,121 />100%/ የሥራ እድል መፍጠር መቻሉን የኮሚሽኑ የ9 ወራት ሥራ አፈፃፀም ሪፖርት ያመለክታል፡፡

ሪፖርቱ እንደሚያሳየው በእንስሳት ሃብት ልማት 15,748 ታቅዶ 19,893 /100/>100%/፤ በእጽዋት ሃብት ልማት 6,038 ታቅዶ 5,228 /87%/ ማከናወን የተቻለ ሲሆን ለዚህ ውጤት መምጣት የሌማት ትሩፋት ፕሮግራም ከፍተኛው ድርሻ ይወስዳል፡፡

ለበለጠ መረጃ፡-
YouTube ➲ https://bit.ly/4hnxoMs
Telegram ➲ https://bit.ly/4h2cPVT
 Facebook ➲ https://bit.ly/4gjsu1M
Tiktok ➲ https://bit.ly/4gdXK2o
ከላይ በተገለጹት አድራሻዎቻችን ይከታተሉን፡፡


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments