በከተማ ግብርና ሥራ ላይ ለተሰማሩ ኢንተርፕራይዞ...

image description
- In የከተማ ግብርና ልማት ዘርፍ    0

በከተማ ግብርና ሥራ ላይ ለተሰማሩ ኢንተርፕራይዞች ምቹ የሥራ ሥነ-ምህዳር በመፍጠር  መደገፍ ይገባል፡፡

ጥር 20/5/2017 ዓ.ም

 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስራና ክህሎት ቢሮ አስተባባሪነት በከተማ ግብርና  ተደራጅተው  ለሚሰሩ ኢንተርፕራይዞች  እና አንቀሳቃሾች   ዙሪያ ባለድርሻ  አካላት  ባሉበት  ከተማ አቀፍ ውይይት ተደረገ፡፡  
 
የውይይቱ አላማ  ለኢንተር ፕራይዞች  ለሚደረገው ድጋፍ የፖሊሲ  ማዕቀፍ እና በዘርፉ ያልተሻገርናቸው  ማነቆዎች የሚፈቱበትን አግባብ ከባለድርሻ አካላት ጋር ለመፍታት  ነው ተብሏል፡፡በመሆኑም በከተማ ግብርና  ተደራጅተው  ለሚሰሩ ኢንተርፕራይዞች እና አንቀሳቃሾች  ዙሪያ ያሉ ማነቆዎችን  በመለየት  እና  እቅድ በማዘጋጅት  በዘላቂነት መፍታት ያስፈልጋል ተባለ፡፡

ትልልቅ  ኩባንያዎች ሊፈጠሩ የሚችሉ የኢኮኖሚ መዛባቶችን  በማስተካከል  በኩል  ከፍተኛ ሚና  እንዳላቸው  በሰነዱ ተነስቷል፡፡ስለሆነም የዜጎችን  ፍትሀዊ የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት ከማረጋገጥ  እና  አሳታፊ  ኢኮኖሚ ከመገንባት አንጻር  ከፍተና ሚና  እንዳላቸው ተገልጿል፡፡

Please follow us here! / እባክዎን እዚህ ይከተሉን!
YouTube ➲ https://bit.ly/4hnxoMs
Telegram ➲ https://bit.ly/4h2cPVT 
Facebook ➲ https://bit.ly/4gjsu1M
Tiktok ➲ https://bit.ly/4gdXK2o
Website ➲ https://aafuadc.gov.et/


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments