
በአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን የእንስሳት ልህቀት ማዕከል ጎብኝዎቿን ለመቀበል ሽር ጉድ ብላ ደምቃ ትገኛለች።
አዲስ አበባ፤ ጥር 22 ቀን 2017 ዓ.ም
የብልጽግና ፓርቲ 2ኛው መደበኛ ጎባኤን አስመልክቶ በማዕከሉ ለሚኖረው የጉብኝት ብሮግራም ማዕከሉ ተገቢውን ዝግጅት አድርጎ ጎብኝዎችን በመጠባበቅ ላይ ይገኛል።
ከተገኙቡሃላም በኋላ አርሶ አደርና ከተማ ግብሮና ልማት ኮሚሽን የእንስሳት ልማትና ልህቀት ማዕከል የመጀመሪያ ዙር እንግዶቿን ተቀብላ እያስተናገደች ትገኛለች።
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments