አርሶ አደሮችን መልሶ ለማቋቋምና ለማልማት ዘርፈ ብዙ ሥራዎች እየተሰሩ ይገኛል፡፡
አዲስ አበባ፤ ግንቦት 06 ቀን 2018 ዓ.ም (አ/አ/ከ/ግ/ል/ኮ)
የልማት ተነሺ አርሶ አደሮችን መልሶ ለማቋቋምና ለማልማት ምንም ገቢ ለሌላቸውና መሥራት ለማይችሉ በዘላቂ ድጋፍ የፍጆታና ቤት ኪራይ በመደገፍ፣ መሥራት ለሚችሉት ደግሞ የሥራ ዕድል በመፍጠር ከከተማዋ ልማት ጋር አብረው እንዲለሙ እየተደረገ ይገኛል፡፡
ለልማት ተነሺ አርሶ አደሮች የተፈቀደ ንግድ ሱቅ ብዛት 2,293 ሲሆን 769 ርክክብ ተደርጎ ለተጠቃሚዎቹ በተለያ ጊዜት በህግና መመሪያ መሰረት እየተላለፈ ይገኛል፡፡
ለበለጠ መረጃ፡-
YouTube ➲ https://bit.ly/4hnxoMs
Telegram ➲ https://bit.ly/4h2cPVT
Facebook ➲ https://bit.ly/4gjsu1M
Tiktok ➲ https://bit.ly/4gdXK2o
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments